ድንገት ሳይታሰብ ሊለቀቅ ያለው የዋትሳፕ እና የዩቱብ አዲስ ነገር New update whatsapp and youtube

  • 🎬 Video
  • ℹ️ Description
preview_player
UCZHYynl7LO2v6023LO0YAJA💬 Comments
Author

አመስግኑ ባለ አይፎኖች እኛም በትዕግስት እንጠብቃለን። አንድሮይድ ሁሌም እንደጅራት ወደኋላ ነን ።

Author — Abyot tes

Author

እናመሰግናለን ሳምሰንግ ላይ በቫይበር እንደዚህ ነዉ የሚጫወተዉ

Author — Hirut Hirut

Author

እናመሰግናለን የዳምሰንግ ይዘህ ከች በልልን የኔ መልካም ወንድም እንዳንተ ያለው ይብዛልን ዘላምህን ብዝት ይበል

Author — ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ

Author

ዋዉ ! እጅግ በጣም ደስ ይላል ! ተስፍሽ ሸር ለምታደርግልን ጠቃሚ መረጃዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን !!

Author — STAR BOY

Author

ዋዉ ዋዉ ተሥፍሽ በጣም ምርጥ ነገር ነው ለሣምሰነግሣ ይሆናል? በተለይ vidoe በጣም የምፈልገው ነገር ነው አሳውቀኝ
ቴኪወ ተሰፍሽ!

Author — Eyeta Eyeta

Author

Waw Tesfish Batam Das yemil timirti naw betam inamasaginalen Thenk so much

Author — Fuad Ibrahim

Author

አመሰግናለው ለሳምሶንግ ሰትመጣ እከታተላለው 🙄አይፋን ጥሎብኝ አልወደውም በዘውም ውድ ሆነብኝ ለመግዛት ክክ

Author — ሳምሪ ጎንደሬዋ

Author

ተባረክ ተስፍዬ። በጣም ደስስ ይላል ችግሩ ስልኬ ሳምሰግ ነው። ለሳምሰግም ሲላክ ሹክ እደምትለን አልጠራጠርም

Author — ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

Author

ተሰፈሺ ምነዉ በወሰፐ መልክት ልኬልህ ሳትመልሰልኝ ቅረ ብሎኛል ዛሬ ኮሜንት አልሰጥም

Author — ኡሚ ሁሌም ኑረልኝ

Author

ተስፍሽየ ምርጥ ሰው ሰላም ነው እንዴት ነህ ጠፍተህ ከርምህ ነበር ዛሬ ብቅ አለክ እና የጋላክሲው ሲለቀቅ ቶሎ ዱቅ በል እናመሰግናለን

Author — ኢስላም ነው ሂወቴ eslam new yiwete

Author

woow tasfsh betam enmasginalen wandimachin

Author — Dawits Alehegn

Author

Tesifishiye betam enameseginalen betam eniwodihalen tebarek

Author — Meriyem I like this video Messie

Author

Waw arife nwe tesfsh enamsegnalin ተስፍሽ cm vpN ምድን ነው ስለዚህ አፖ ደግሞ ትንሽ ብትለን

Author — make love