Esketemechi Libed (እስክትመጪ ልበድ) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016

  • 🎬 Video
  • ℹ️ Description
preview_player
UCbpEBR_xF2t2PqxFvE1hfHw

Esketemechi Libed (እስክትመጪ ልበድ) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016 | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008

-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
-~-~~-~~~-~~-~-

💬 Comments
Author

እኔ ስለ ፊልሙ ሳይሆን አስተያየት መስጠት የፈለኩት እውነተኛ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ለሚሉ ሰዎች ነው እውነተኛ ፍቅር በአሁን ዘመን የለም እያልሽ ኮሜንት ምትሰጭው ሁላ አነተ ወይም አንቺ የእውነት ሰውን ካላፈቀርሽ ማን ነው አንቺን ወይም አንተን ሚያፈቅርክ መጀመሪያ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ዝም ብለን በ ባዶ ሜዳ እውነተኛ ፍቅር የለም ወይም ድሮ ቀረ ከምንል በመጀመሪያ እኛ የእውነት ለማፍቀር እንዘጋጅ።

Author — Ãbükï Man

Author

ወይ ደሀ ማለት እኮ በራሱ ሀብታሙ ሲፀየፈው የሚታገስ
ደሀ ማለት እየጠሉት የሚወድ
ደሀ ማለት በቃ የሀብታም ገዥ ነው።
ደሀ ማለት በቃ ፍቅር ነው ።
ሀብታም በሀብቱ ብቻ የሚያስብ
ሀብታም ባዶ ቀፎ ጭቅላት ነው።
ከፊልሙ የተረዳሁት ኢሄ ነው ።

Author — Tsige best

Author

በጣም አሣዛኝ አስተማር ፍልም ነው እናትየዋ በጣም አሣዘኑኝ እናቴን መሠሉኝ እናት ለዘላለም ትኑር

Author — Melkam Atnafu

Author

ድህነት ይገልበጥ ባፍጢሙ ይደፋ ደሀግን ይበርክት ፍቅር እደይጠፍ ደሀቤት ፍቅር አለ

Author — Darling Darlingየራቀን ለመርሳት አለ ኤፍሬም ታምሩ

Author

woww በጣም ሀሪፉ flim ነወ ፍቅር ማለት እድዚህ ነው ደስ ይላል ለእነቶቻችን እርጂም እድሜ እነ ጤነ ይስጥልን

Author — ema ewodeshalhu Hagrye ewodeshalhu

Author

ፍቅር ያሸንፋል የሚባልም እውነትም እውነት ነው የአላህ ያረብ መፀዋትነት የምንከፍልበት እውነተኛ ፍቅር ስጠኝ !!

Author — Fatmah Ebrahim

Author

ዋውውውው በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው ፍቅር ሀብት ፡መልክ ፡እይመአጥም በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ፊልም ነው በርቱ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ

Author — Habtam h

Author

ፍቅር እኮ ፍልም ብቻ አደለም ትክክለኛ አፍቃሪ ከሆንን በተግባርም አለ እኛ ቢቻ እውነተኛ ሆነእን እንገኝ ....ፊልም ላይ ቢቻ ነው እኮን ቢባል ተምርን ተግባር ማድርፍ እችላለ.

Author — ማርያም Garmo

Author

wawww arif new gin fiker film lay bicha hono kere

Author — Hiwe love

Author

Long live to all mothers up there ❤️ God Bless !
100% perfection movie!!

Author — Ethiopian Princess

Author

ታስጠላ የከ ብስብስ ሽማግሌ እኔ የገርመኝ ምን አስቀናው በልጅ እሱ አያግባት

Author — የወሎ ልጅ በፍቅር ሰው ገዳይ Ssss

Author

OMG, breath taking I really enjoy it. Thank you for making my weekend beautiful.

Author — Tewodros Hussein

Author

ዋው በጣም ያምራል በተለይ እናትዬዋ መስላ ሳይሆን ሁና የተወነችው ያህል ነው የተሰማኝ በርቱ ቀጥሉበት

Author — betty ye maryam lij

Author

ለፍቅር ብዙምስወትነት የሚከፈልበት ፊልም ሰይ እነቴ እንደሞተች የህል ነው መለቅሰው የኔንም መጨረሸዬን አሰምረው

Author — Nagate Kamiel

Author

ወድጄዋለው ለፍቅር ብዙ መስዋት ይከፈላል ይሄን አምናለው ግን በፊልም ነው እንጂ በእውን አላየውም ለማነኛውም ለሁላችን ፈተና ያልበዛበት ፍቅር ይስጠን አመሰግናለው።

Author — Metu M

Author

One of the best movies made in Ethiopia

Author — Sewuyew X

Author

አይናለም ነኝ ስደተኛዋ ዋውውው።አመፀኛ ልብን እሚሰብር አስተማሪ ፊልም ነው።እዮቤ ቁርጥ ታናሽ ወንድሜን።እድግበልልኝ የኔ አሳዛኝ እመቤቴ ትልቅ ታድርስክ።ውድድድድድድድድድድድድድ

Author — አይኒ የማርያም ልጅ የአዛኝቷ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ

Author

በጣም ደሥ የሚል የሚያሥተምር ፊልም ነው ንግ እሥከመጨረሻው ሣታዮ ሠው እንዳይመለከተው አትድርጉ ኮመንት ከመሥጠታኝሁ በፊት ተመልከቱት

Author — Bitte Bott

Author

ውይ በድንግል ምናለ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እናት ግን እናት ናት በምንም የማትለወጥ ኡፍፍፍ አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ከ♥በርቱልን።

Author — ማራናታ ጌታእየሱስ ሆይ ቶሎ ና

Author

በጣም ጥሩና አሥተማሪ ነው ግን ደሀ ና ሀብታም ቢጋባ ምንድነው ችግሩ ሀብታምነትን ማንም ይዞ የተወለደ የለም ድህነትንም እንደዛው አቦ ሀብታሞች አታካብዱ እንደውም ንፁህ ፍቅር ያለው እኛ ችሥታዎቹጋርነው

Author — selena Henery Arsenal Buna